ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ። በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ :በአፍሪካ እንዲሁም በሀገርአቀፍ ደረጃ ደግሞ ትልቁን የከገበሬው ህንፃ/ታወር እንደሚሆን ተገልጿል ። ዓለም አቀፍ የገበሬው የምስጋና ታወር በተለይም ገበሬውን እናመሰግናለን የምንልበት ራሳችንን በኢኮኖሚ እያበለፀግን ለሰዎች የምንደርስበት ነው ተብሏል። ታወሩ 20ሺ ስኩዌር ሜትር ላይ የሚያርፍ ሲሆን በጥቅሉ 6 […]